አር-ራህማን · 7/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
وَالسَّمَاءَ رَفَعَهَا وَوَضَعَ الْمِيزَانَ ۝٧
Wassamaaa`a rafa`ahaa wa wada`al Meezan
📖 በአማርኛ
ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አር-ራህማን

5الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ بِحُسْبَانٍ
ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡
6وَالنَّجْمُ وَالشَّجَرُ يَسْجُدَانِ
ሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡
7وَالسَّمَاءَ رَفَعَهَا وَوَضَعَ الْمِيزَانَ
ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡
8أَلَّا تَطْغَوْا فِي الْمِيزَانِ
በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡
9وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَ
መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 7

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers