አል-ሀቅቃ · 13/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ نَفْخَةٌ وَاحِدَةٌ ۝١٣
Fa izaa nufikha fis soori nafkhatunw waahidah
📖 በአማርኛ
በቀንዱም አንዲት መንነፋት በተነፋች ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

11إِنَّا لَمَّا طَغَى الْمَاءُ حَمَلْنَاكُمْ فِي الْجَارِيَةِ
እኛ ውሃው ባየለ ጊዜ በተንሻላይቱ ታንኳ ውስጥ ጫንናችሁ፡፡
12لِنَجْعَلَهَا لَكُمْ تَذْكِرَةً وَتَعِيَهَا أُذُنٌ وَاعِيَةٌ
ለእናንተ መገሰጫ ልናደርጋት አጥኒ የኾነችም ጆሮ ታጠናት ዘንድ፡፡
13فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ نَفْخَةٌ وَاحِدَةٌ
በቀንዱም አንዲት መንነፋት በተነፋች ጊዜ፡፡
14وَحُمِلَتِ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ فَدُكَّتَا دَكَّةً وَاحِدَةً
ምድርና ጋራዎችም (ከስፍራቸው) በተነሱና አንዲትን መሰባበር በተሰባበሩ ጊዜ፡፡
15فَيَوْمَئِذٍ وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُ
በዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 13

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በቀንዱም አንዲት መንነፋት በተነፋች ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers