አል-መዓሪጅ · 18/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَجَمَعَ فَأَوْعَىٰ ۝١٨
W jama`a fa aw`aa
📖 በአማርኛ
ገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

16نَزَّاعَةً لِّلشَّوَىٰ
የራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡
17تَدْعُو مَنْ أَدْبَرَ وَتَوَلَّىٰ
(ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች፡፡
18وَجَمَعَ فَأَوْعَىٰ
ገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡
19۞ إِنَّ الْإِنسَانَ خُلِقَ هَلُوعًا
ሰው ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡
20إِذَا مَسَّهُ الشَّرُّ جَزُوعًا
ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 18

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers