ኑህ · 8/28
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ኑህ
ثُمَّ إِنِّي دَعَوْتُهُمْ جِهَارًا ۝٨
Summa innee da`aw tuhum jihaara
📖 በአማርኛ
«ከዚያም እኔ በጩኸት ጠራኋቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ ኑህ

6فَلَمْ يَزِدْهُمْ دُعَائِي إِلَّا فِرَارًا
«ጥሪየም መሸሽን እንጅ ሌላ አልጨመረላቸውም፡፡
7وَإِنِّي كُلَّمَا دَعَوْتُهُمْ لِتَغْفِرَ لَهُمْ جَعَلُوا أَصَابِعَهُمْ فِي آذَانِهِمْ وَاسْتَغْشَوْا ثِيَابَهُمْ وَأَصَرُّوا وَاسْتَكْبَرُوا اسْتِكْبَارًا
«እኔም ለእነርሱ ትምር ዘንድ (ወደ እምነት) በጠራኋቸው ቁጥር ጣቶቻቸውን በጆሮዎቻቸው ውስጥ አደረጉ፡፡ ልብሶቻቸውንም ተከናነቡ፡፡ (በመጥፎ ሥራቸው ላይ) ዘወተሩም፡፡ (ያለ ልክ) መኩራትንም ኮሩ፡፡
8ثُمَّ إِنِّي دَعَوْتُهُمْ جِهَارًا
«ከዚያም እኔ በጩኸት ጠራኋቸው፡፡
9ثُمَّ إِنِّي أَعْلَنتُ لَهُمْ وَأَسْرَرْتُ لَهُمْ إِسْرَارًا
«ከዚያም እኔ ለእነርሱ ገለጽኩ፡፡ ለእነርሱም መመስጠርን መሰጠርኩ
10فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡
ኑህቁርአን ማውጫ
28አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — ኑህ 8

ሱረቱ ኑህ አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከዚያም እኔ በጩኸት ጠራኋቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/28 — ሱረቱ ኑህ نوح (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ኑህ ስሙ, ሱረቱ ኑህ ትርጉም, ሱረቱ ኑህ mp3, ሱረቱ ኑህ pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers