አል-ቡሩጅ · 13/22
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቡሩጅ
إِنَّهُ هُوَ يُبْدِئُ وَيُعِيدُ ۝١٣
Innahoo Huwa yubdi`u wa yu`eed
📖 በአማርኛ
እነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ቡሩጅ

11إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَهُمْ جَنَّاتٌ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْكَبِيرُ
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች አሏቸው፡፡ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡
12إِنَّ بَطْشَ رَبِّكَ لَشَدِيدٌ
የጌታህ በኀይል መያዝ ብርቱ ነው፡፡
13إِنَّهُ هُوَ يُبْدِئُ وَيُعِيدُ
እነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡
14وَهُوَ الْغَفُورُ الْوَدُودُ
እርሱም ምሕረተ ብዙ ወዳድ ነው፡፡
15ذُو الْعَرْشِ الْمَجِيدُ
የዙፋኑ ባለቤት የላቀው ነው፡፡
አል-ቡሩጅቁርአን ማውጫ
22አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቡሩጅ 13

ሱረቱ አል-ቡሩጅ አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/22 — ሱረቱ አል-ቡሩጅ البروج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቡሩጅ ስሙ, ሱረቱ አል-ቡሩጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቡሩጅ mp3, ሱረቱ አል-ቡሩጅ pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers