አል-ፈጅር · 17/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
كَلَّا ۖ بَل لَّا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَ ۝١٧
Kalla bal laa tukrimooo nal yateem
📖 በአማርኛ
ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አል-ፈጅር

15فَأَمَّا الْإِنسَانُ إِذَا مَا ابْتَلَاهُ رَبُّهُ فَأَكْرَمَهُ وَنَعَّمَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَكْرَمَنِ
ሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)» ይላል፡፡
16وَأَمَّا إِذَا مَا ابْتَلَاهُ فَقَدَرَ عَلَيْهِ رِزْقَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَهَانَنِ
በሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ «ጌታዬ አሳነሰኝ» ይላል፡፡
17كَلَّا ۖ بَل لَّا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَ
ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡
18وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡
19وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّا
የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 17

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers