አሽ-ሹዐራ · 113/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِنْ حِسَابُهُمْ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّي ۖ لَوْ تَشْعُرُونَ ۝١١٣
In hisaabuhum illaa `alaa Rabbee law tash`uroon
📖 በአማርኛ
«ምርመራቸው በጌታዬ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ብታውቁ ኖሮ (ይህንን ትርረዱ ነበር)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 111-115 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

111۞ قَالُوا أَنُؤْمِنُ لَكَ وَاتَّبَعَكَ الْأَرْذَلُونَ
(እነርሱም) «ወራዶቹ የተከተሉህ ኾነህ ለአንተ እናምናለን» አሉት፡፡
112قَالَ وَمَا عِلْمِي بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
(እርሱም) አላቸው «ይሠሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝ፡፡
113إِنْ حِسَابُهُمْ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّي ۖ لَوْ تَشْعُرُونَ
«ምርመራቸው በጌታዬ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ብታውቁ ኖሮ (ይህንን ትርረዱ ነበር)፡፡
114وَمَا أَنَا بِطَارِدِ الْمُؤْمِنِينَ
«እኔም አማኞችን አባራሪ አይደለሁም፡፡
115إِنْ أَنَا إِلَّا نَذِيرٌ مُّبِينٌ
«እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም፡፡»
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
113አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 113

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 113 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ምርመራቸው በጌታዬ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ብታውቁ ኖሮ (ይህንን…

ሱረቱ አንቀጽ 113/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 111–115. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers