አሽ-ሹዐራ · 114/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَمَا أَنَا بِطَارِدِ الْمُؤْمِنِينَ ۝١١٤
Wa maaa ana bitaaridil mu`mineen
📖 በአማርኛ
«እኔም አማኞችን አባራሪ አይደለሁም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 112-116 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

112قَالَ وَمَا عِلْمِي بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
(እርሱም) አላቸው «ይሠሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝ፡፡
113إِنْ حِسَابُهُمْ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّي ۖ لَوْ تَشْعُرُونَ
«ምርመራቸው በጌታዬ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ብታውቁ ኖሮ (ይህንን ትርረዱ ነበር)፡፡
114وَمَا أَنَا بِطَارِدِ الْمُؤْمِنِينَ
«እኔም አማኞችን አባራሪ አይደለሁም፡፡
115إِنْ أَنَا إِلَّا نَذِيرٌ مُّبِينٌ
«እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም፡፡»
116قَالُوا لَئِن لَّمْ تَنتَهِ يَا نُوحُ لَتَكُونَنَّ مِنَ الْمَرْجُومِينَ
«ኑሕ ሆይ! (ከምትለው) ባትከለከል በእርግጥ ከሚወገሩት ትኾናለህ» አሉት፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
114አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 114

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 114 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኔም አማኞችን አባራሪ አይደለሁም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 114/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 112–116. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers