አሽ-ሹዐራ · 120/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
ثُمَّ أَغْرَقْنَا بَعْدُ الْبَاقِينَ ۝١٢٠
Summa aghraqnaa ba`dul baaqeen
📖 በአማርኛ
ከዚያም በኋላ ቀሪዎቹን አሰጠምን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 118-122 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

118فَافْتَحْ بَيْنِي وَبَيْنَهُمْ فَتْحًا وَنَجِّنِي وَمَن مَّعِيَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ
«በእኔና በእነርሱም መካከል (ተገቢ) ፍርድን ፍረድ፡፡ አድነኝም፡፡ ከእኔ ጋር ያሉትንም ምእምናን፡፡»
119فَأَنجَيْنَاهُ وَمَن مَّعَهُ فِي الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ
እርሱንም ከእርሱ ጋር ያለውንም ሁሉ በተመላው መርከብ ውስጥ አዳን፡፡
120ثُمَّ أَغْرَقْنَا بَعْدُ الْبَاقِينَ
ከዚያም በኋላ ቀሪዎቹን አሰጠምን፡፡
121إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ
በዚህ ውስጥ ታላቅ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡
122وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
120አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 120

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 120 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም በኋላ ቀሪዎቹን አሰጠምን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 120/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 118–122. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers