አሽ-ሹዐራ · 191/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ ۝١٩١
Wa inna Rabbaka la huwal `Azeezur Raheem
📖 በአማርኛ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 189-193 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

189فَكَذَّبُوهُ فَأَخَذَهُمْ عَذَابُ يَوْمِ الظُّلَّةِ ۚ إِنَّهُ كَانَ عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ
አስተባበሉትም፡፡ የጥላይቷ ቀን ቅጣትም ያዛቸው፡፡ እርሱ የከባድ ቀን ቅጣት ነበርና፡፡
190إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ
በዚህ ውስጥ አስደናቂ ተዓምር አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእምናን አልነበሩም፡፡
191وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
192وَإِنَّهُ لَتَنزِيلُ رَبِّ الْعَالَمِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡
193نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ
እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
191አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 191

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 191 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 191/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 189–193. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers