አሽ-ሹዐራ · 206/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
ثُمَّ جَاءَهُم مَّا كَانُوا يُوعَدُونَ ۝٢٠٦
Summa jaaa`ahum maa kaanoo yoo`adoon
📖 በአማርኛ
ከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 204-208 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

204أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِلُونَ
በቅጣታችን ያቻኩላሉን
205أَفَرَأَيْتَ إِن مَّتَّعْنَاهُمْ سِنِينَ
አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤
206ثُمَّ جَاءَهُم مَّا كَانُوا يُوعَدُونَ
ከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው፤
207مَا أَغْنَىٰ عَنْهُم مَّا كَانُوا يُمَتَّعُونَ
ይጣቀሙበት የነበሩት ሁሉ ከእነሱ ምንም አያብቃቃቸውም፡፡
208وَمَا أَهْلَكْنَا مِن قَرْيَةٍ إِلَّا لَهَا مُنذِرُونَ
አንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስፈራሪዎች ያሏት (እና ያስተባበለች) ኾና እንጅ አላጠፋንም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
206አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 206

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 206 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው፤

ሱረቱ አንቀጽ 206/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 204–208. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers