አሽ-ሹዐራ · 73/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
أَوْ يَنفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرُّونَ ۝٧٣
Aw yanfa`oonakum aw yadurroon
📖 በአማርኛ
«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 71-75 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

71قَالُوا نَعْبُدُ أَصْنَامًا فَنَظَلُّ لَهَا عَاكِفِينَ
«ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡
72قَالَ هَلْ يَسْمَعُونَكُمْ إِذْ تَدْعُونَ
(እርሱም) አለ «በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን
73أَوْ يَنفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرُّونَ
«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»
74قَالُوا بَلْ وَجَدْنَا آبَاءَنَا كَذَٰلِكَ يَفْعَلُونَ
«የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን» አሉት፡፡
75قَالَ أَفَرَأَيْتُم مَّا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ
«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
73አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 73

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 73 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»

ሱረቱ አንቀጽ 73/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 71–75. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers