አስ-ሳፋት · 135/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ ۝١٣٥
Illaa `ajoozan fil ghaabireen
📖 በአማርኛ
(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 133-137 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

133وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ الْمُرْسَلِينَ
ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
134إِذْ نَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَ
እርሱንና ቤተሰቦቹን ሁሉንም በአዳንናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡
135إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ
(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡
136ثُمَّ دَمَّرْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡
137وَإِنَّكُمْ لَتَمُرُّونَ عَلَيْهِم مُّصْبِحِينَ
እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
135አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 135

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 135 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 135/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 133–137. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers