አስ-ሳፋት · 81/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ ۝٨١
Innahoo min `ibaadinal mu`mineen
📖 በአማርኛ
እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 79-83 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

79سَلَامٌ عَلَىٰ نُوحٍ فِي الْعَالَمِينَ
«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡»
80إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
81إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡
82ثُمَّ أَغْرَقْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡
83۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِ لَإِبْرَاهِيمَ
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
81አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 81

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 81 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 81/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 79–83. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers