አስ-ሳፋት · 91/182
ትርጉም ፊደሎች — አስ-ሳፋት
فَرَاغَ إِلَىٰ آلِهَتِهِمْ فَقَالَ أَلَا تَأْكُلُونَ ۝٩١
Faraagha ilaaa aalihatihim faqaala alaa taakuloon
📖 በአማርኛ
ወደ አማልክቶቻቸውም ተዘነበለ፡፡ አለም፡- «አትበሉምን?»
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 89-93 — አስ-ሳፋት

89فَقَالَ إِنِّي سَقِيمٌ
«እኔ በሽተኛ ነኝም» አለ፡፡
90فَتَوَلَّوْا عَنْهُ مُدْبِرِينَ
ከእርሱም የሸሹ ሆነው ኼዱ፡፡
91فَرَاغَ إِلَىٰ آلِهَتِهِمْ فَقَالَ أَلَا تَأْكُلُونَ
ወደ አማልክቶቻቸውም ተዘነበለ፡፡ አለም፡- «አትበሉምን?»
92مَا لَكُمْ لَا تَنطِقُونَ
«የማትናገሩት ለናንተ ምን አላችሁ?»
93فَرَاغَ عَلَيْهِمْ ضَرْبًا بِالْيَمِينِ
በኀይል የሚመታቸውም ሆኖ በእነርሱ ላይ በድብቅ ተዘነበለ፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
91አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 91

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 91 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ አማልክቶቻቸውም ተዘነበለ፡፡ አለም፡- «አትበሉምን?»

ሱረቱ አንቀጽ 91/182 — አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አስ-ሳፋት ስሙ, አስ-ሳፋት ትርጉም, አስ-ሳፋት mp3, አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 89–93. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers