አር-ራህማን · 12/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
وَالْحَبُّ ذُو الْعَصْفِ وَالرَّيْحَانُ ۝١٢
Walhabbu zul `asfi war Raihaanu
📖 በአማርኛ
የገለባ ባለቤት የኾነ ቅንጣትም፡፡ ባለ መልካም መዐዛ ቅጠሎችም (ያሉባት ስትኾን)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አር-ራህማን

10وَالْأَرْضَ وَضَعَهَا لِلْأَنَامِ
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡
11فِيهَا فَاكِهَةٌ وَالنَّخْلُ ذَاتُ الْأَكْمَامِ
በውስጧ እሸት ባለ ሺፋኖች የኾኑ ዘንባባዎችም ያሉባት ስትኾን፡፡
12وَالْحَبُّ ذُو الْعَصْفِ وَالرَّيْحَانُ
የገለባ ባለቤት የኾነ ቅንጣትም፡፡ ባለ መልካም መዐዛ ቅጠሎችም (ያሉባት ስትኾን)፡፡
13فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
(ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
14خَلَقَ الْإِنسَانَ مِن صَلْصَالٍ كَالْفَخَّارِ
ሰውን እንደ ሸክላ ከሚቅጨለጨል ደረቅ ጭቃ ፈጠረው፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 12

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የገለባ ባለቤት የኾነ ቅንጣትም፡፡ ባለ መልካም መዐዛ ቅጠሎችም (ያሉባት ስትኾን)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers