አል-ዋቂዐ · 63/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
أَفَرَأَيْتُم مَّا تَحْرُثُونَ ۝٦٣
Afara`aytum maa tahrusoon
📖 በአማርኛ
የምትዘሩትንም አያችሁን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 61-65 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

61عَلَىٰ أَن نُّبَدِّلَ أَمْثَالَكُمْ وَنُنشِئَكُمْ فِي مَا لَا تَعْلَمُونَ
ብጤዎቻችሁን በመለወጥና በዚያ በማታውቁትም (ቅርጽ) እናንተን በመፍጠር ላይ (አንሸነፍም)፡፡
62وَلَقَدْ عَلِمْتُمُ النَّشْأَةَ الْأُولَىٰ فَلَوْلَا تَذَكَّرُونَ
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር በእርግጥ ዐውቃችኋል፡፡ አትገነዘቡምን?
63أَفَرَأَيْتُم مَّا تَحْرُثُونَ
የምትዘሩትንም አያችሁን?
64أَأَنتُمْ تَزْرَعُونَهُ أَمْ نَحْنُ الزَّارِعُونَ
እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን?
65لَوْ نَشَاءُ لَجَعَلْنَاهُ حُطَامًا فَظَلْتُمْ تَفَكَّهُونَ
ብነሻ ኖሮ ደረቅ ስብርብር ባደረግነውና የምትደነቁም በኾናችሁ ነበር፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
63አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 63

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 63 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የምትዘሩትንም አያችሁን?

ሱረቱ አንቀጽ 63/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 61–65. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers