አል-ዋቂዐ · 64/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
أَأَنتُمْ تَزْرَعُونَهُ أَمْ نَحْنُ الزَّارِعُونَ ۝٦٤
A-antum tazra`oonahooo am nahnuz zaari`ooon
📖 በአማርኛ
እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 62-66 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

62وَلَقَدْ عَلِمْتُمُ النَّشْأَةَ الْأُولَىٰ فَلَوْلَا تَذَكَّرُونَ
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር በእርግጥ ዐውቃችኋል፡፡ አትገነዘቡምን?
63أَفَرَأَيْتُم مَّا تَحْرُثُونَ
የምትዘሩትንም አያችሁን?
64أَأَنتُمْ تَزْرَعُونَهُ أَمْ نَحْنُ الزَّارِعُونَ
እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን?
65لَوْ نَشَاءُ لَجَعَلْنَاهُ حُطَامًا فَظَلْتُمْ تَفَكَّهُونَ
ብነሻ ኖሮ ደረቅ ስብርብር ባደረግነውና የምትደነቁም በኾናችሁ ነበር፡፡
66إِنَّا لَمُغْرَمُونَ
«እኛ በዕዳ ተያዦች ነን፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
64አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 64

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 64 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን?

ሱረቱ አንቀጽ 64/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 62–66. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers