አል-ሀቅቃ · 25/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِشِمَالِهِ فَيَقُولُ يَا لَيْتَنِي لَمْ أُوتَ كِتَابِيَهْ ۝٢٥
Wa ammaa man ootiya kitaabahoo bishimaalihee fa yaqoolu yaalaitanee lam oota kitaaabiyah
📖 በአማርኛ
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

23قُطُوفُهَا دَانِيَةٌ
ፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡
24كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا أَسْلَفْتُمْ فِي الْأَيَّامِ الْخَالِيَةِ
በአለፉት ቀናት ውስጥ (በምድረ ዓለም) ባስቀደማችሁት ምክንያት ብሉ፤ ጠጡም፤ (ይባላሉ)፡፡
25وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِشِمَالِهِ فَيَقُولُ يَا لَيْتَنِي لَمْ أُوتَ كِتَابِيَهْ
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡
26وَلَمْ أَدْرِ مَا حِسَابِيَهْ
«ምርመራየንም ምን እንደኾነ ባላወቅኩ፡፡
27يَا لَيْتَهَا كَانَتِ الْقَاضِيَةَ
«እርሷ (ሞት ሕይወቴን) ምነው ፈጻሚ በኾነች፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 25

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 25/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers