አል-ሙደተሲር · 46/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
وَكُنَّا نُكَذِّبُ بِيَوْمِ الدِّينِ ۝٤٦
Wa kunnaa nukazzibu bi yawmid Deen
📖 በአማርኛ
«በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 44-48 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

44وَلَمْ نَكُ نُطْعِمُ الْمِسْكِينَ
«ለድኾችም የምናበላ አልነበርንም፡፡
45وَكُنَّا نَخُوضُ مَعَ الْخَائِضِينَ
«ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን፡፡
46وَكُنَّا نُكَذِّبُ بِيَوْمِ الدِّينِ
«በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን፡፡
47حَتَّىٰ أَتَانَا الْيَقِينُ
«እርግጠኛው (ሞት) እስከ መጣን ድረስ፡፡»
48فَمَا تَنفَعُهُمْ شَفَاعَةُ الشَّافِعِينَ
የአማላጆችም ምልጃ አትጠቅማቸውም፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
46አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 46

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 46 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 46/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 44–48. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers