አል-ሙደተሲር · 45/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
وَكُنَّا نَخُوضُ مَعَ الْخَائِضِينَ ۝٤٥
Wa kunnaa nakhoodu ma`al khaaa`ideen
📖 በአማርኛ
«ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 43-47 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

43قَالُوا لَمْ نَكُ مِنَ الْمُصَلِّينَ
(እነርሱም) ይላሉ «ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡
44وَلَمْ نَكُ نُطْعِمُ الْمِسْكِينَ
«ለድኾችም የምናበላ አልነበርንም፡፡
45وَكُنَّا نَخُوضُ مَعَ الْخَائِضِينَ
«ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን፡፡
46وَكُنَّا نُكَذِّبُ بِيَوْمِ الدِّينِ
«በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን፡፡
47حَتَّىٰ أَتَانَا الْيَقِينُ
«እርግጠኛው (ሞት) እስከ መጣን ድረስ፡፡»
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
45አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 45

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 45 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 45/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 43–47. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers