አል-ኢንፊጣር · 19/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
يَوْمَ لَا تَمْلِكُ نَفْسٌ لِّنَفْسٍ شَيْئًا ۖ وَالْأَمْرُ يَوْمَئِذٍ لِّلَّهِ ۝١٩
Yawma laa tamliku nafsul linafsin shai`anw walamru yawma`izil lillaah
📖 በአማርኛ
(እርሱ) ማንኛይቱም ነፍስ ለሌላይቱ ነፍስ ምንም ማድረግን የማትችልበት ቀን ነው፡፡ ነገሩም ሁሉ በዚያ ቀን ለአላህ ብቻ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

17وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ
የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
18ثُمَّ مَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ
ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
19يَوْمَ لَا تَمْلِكُ نَفْسٌ لِّنَفْسٍ شَيْئًا ۖ وَالْأَمْرُ يَوْمَئِذٍ لِّلَّهِ
(እርሱ) ማንኛይቱም ነፍስ ለሌላይቱ ነፍስ ምንም ማድረግን የማትችልበት ቀን ነው፡፡ ነገሩም ሁሉ በዚያ ቀን ለአላህ ብቻ ነው፡፡
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 19

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (እርሱ) ማንኛይቱም ነፍስ ለሌላይቱ ነፍስ ምንም ማድረግን የማትችልበት ቀን ነው፡፡…

ሱረቱ አንቀጽ 19/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 17–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers