አል-ሂጅር · 67/99
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሂጅር
وَجَاءَ أَهْلُ الْمَدِينَةِ يَسْتَبْشِرُونَ ۝٦٧
Wa jaaa`a ahlul madeenati yastabshiroon
📖 በአማርኛ
የከተማይቱም ሰዎች የሚበሳሰሩ ኾነው መጡ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 65-69 — ሱረቱ አል-ሂጅር

65فَأَسْرِ بِأَهْلِكَ بِقِطْعٍ مِّنَ اللَّيْلِ وَاتَّبِعْ أَدْبَارَهُمْ وَلَا يَلْتَفِتْ مِنكُمْ أَحَدٌ وَامْضُوا حَيْثُ تُؤْمَرُونَ
ከቤተሰብህም ጋር በሌሊቱ ከፊል ኺድ፡፡ ከኋላቸውም ተከተል፡፡ ከእናንተም አንድም ሰው ወደ ኋላው አይገላመጥ፡፡ ወደ ታዘዛችሁበትም ስፍራ እለፉ» (አሉት)፡፡
66وَقَضَيْنَا إِلَيْهِ ذَٰلِكَ الْأَمْرَ أَنَّ دَابِرَ هَٰؤُلَاءِ مَقْطُوعٌ مُّصْبِحِينَ
ወደርሱም ያንን ትእዛዝ አወረድን፡፡ (እርሱም) የእነዚህ (ሕዝቦች) መጨረሻ ያነጉ ሲኾኑ (ሥራቸው) መቆረጥ ነው፡፡
67وَجَاءَ أَهْلُ الْمَدِينَةِ يَسْتَبْشِرُونَ
የከተማይቱም ሰዎች የሚበሳሰሩ ኾነው መጡ፡፡
68قَالَ إِنَّ هَٰؤُلَاءِ ضَيْفِي فَلَا تَفْضَحُونِ
(ሉጥም) አለ «እነዚህ እንግዶቼ ናቸውና አታጋልጡኝ፡፡
69وَاتَّقُوا اللَّهَ وَلَا تُخْزُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ አታሳፍሩኝም፡፡»
አል-ሂጅርቁርአን ማውጫ
99አንቀጽ
MeccanRevelation
67አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሂጅር 67

ሱረቱ አል-ሂጅር አንቀጽ 67 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የከተማይቱም ሰዎች የሚበሳሰሩ ኾነው መጡ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 67/99 — ሱረቱ አል-ሂጅር الحجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሂጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ሂጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሂጅር mp3, ሱረቱ አል-ሂጅር pdf. አንቀጽ 65–69. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers