አሽ-ሹዐራ · 117/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
قَالَ رَبِّ إِنَّ قَوْمِي كَذَّبُونِ ۝١١٧
Qaala Rabbi inna qawmee kazzaboon
📖 በአማርኛ
(እርሱም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ አስተባበሉኝ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 115-119 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

115إِنْ أَنَا إِلَّا نَذِيرٌ مُّبِينٌ
«እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም፡፡»
116قَالُوا لَئِن لَّمْ تَنتَهِ يَا نُوحُ لَتَكُونَنَّ مِنَ الْمَرْجُومِينَ
«ኑሕ ሆይ! (ከምትለው) ባትከለከል በእርግጥ ከሚወገሩት ትኾናለህ» አሉት፡፡
117قَالَ رَبِّ إِنَّ قَوْمِي كَذَّبُونِ
(እርሱም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ አስተባበሉኝ፡፡
118فَافْتَحْ بَيْنِي وَبَيْنَهُمْ فَتْحًا وَنَجِّنِي وَمَن مَّعِيَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ
«በእኔና በእነርሱም መካከል (ተገቢ) ፍርድን ፍረድ፡፡ አድነኝም፡፡ ከእኔ ጋር ያሉትንም ምእምናን፡፡»
119فَأَنجَيْنَاهُ وَمَن مَّعَهُ فِي الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ
እርሱንም ከእርሱ ጋር ያለውንም ሁሉ በተመላው መርከብ ውስጥ አዳን፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
117አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 117

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 117 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (እርሱም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ አስተባበሉኝ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 117/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 115–119. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers