አሽ-ሹዐራ · 165/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
أَتَأْتُونَ الذُّكْرَانَ مِنَ الْعَالَمِينَ ۝١٦٥
Ataatoonaz zukraana minal `aalameen
📖 በአማርኛ
«ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 163-167 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

163فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
164وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
165أَتَأْتُونَ الذُّكْرَانَ مِنَ الْعَالَمِينَ
«ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን
166وَتَذَرُونَ مَا خَلَقَ لَكُمْ رَبُّكُم مِّنْ أَزْوَاجِكُم ۚ بَلْ أَنتُمْ قَوْمٌ عَادُونَ
«ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ፡፡»
167قَالُوا لَئِن لَّمْ تَنتَهِ يَا لُوطُ لَتَكُونَنَّ مِنَ الْمُخْرَجِينَ
(እነርሱም) አሉ «ሉጥ ሆይ! ባትከለከል በእርግጥ (ከአገር) ከሚወጡት ትኾናለህ፡፡»
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
165አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 165

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 165 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን

ሱረቱ አንቀጽ 165/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 163–167. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers