አሽ-ሹዐራ · 221/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
هَلْ أُنَبِّئُكُمْ عَلَىٰ مَن تَنَزَّلُ الشَّيَاطِينُ ۝٢٢١
Hal unabbi`ukum `alaa man tanazzalush Shayaateen
📖 በአማርኛ
ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 219-223 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

219وَتَقَلُّبَكَ فِي السَّاجِدِينَ
በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡
220إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
221هَلْ أُنَبِّئُكُمْ عَلَىٰ مَن تَنَزَّلُ الشَّيَاطِينُ
ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን
222تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ
በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡
223يُلْقُونَ السَّمْعَ وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَ
የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
221አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 221

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 221 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን

ሱረቱ አንቀጽ 221/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 219–223. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers