አሽ-ሹዐራ · 220/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ ۝٢٢٠
Innahoo Huwas Samee`ul `Aleem
📖 በአማርኛ
እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 218-222 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

218الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُ
በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡
219وَتَقَلُّبَكَ فِي السَّاجِدِينَ
በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡
220إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
221هَلْ أُنَبِّئُكُمْ عَلَىٰ مَن تَنَزَّلُ الشَّيَاطِينُ
ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን
222تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ
በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
220አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 220

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 220 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 220/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 218–222. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers