አሽ-ሹዐራ · 80/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ ۝٨٠
Wa izaa mardtu fahuwa yashfeen
📖 በአማርኛ
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 78-82 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

78الَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ يَهْدِينِ
«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
79وَالَّذِي هُوَ يُطْعِمُنِي وَيَسْقِينِ
«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
80وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
81وَالَّذِي يُمِيتُنِي ثُمَّ يُحْيِينِ
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡
82وَالَّذِي أَطْمَعُ أَن يَغْفِرَ لِي خَطِيئَتِي يَوْمَ الدِّينِ
ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
80አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 80

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 80 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 80/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 78–82. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers