አሽ-ሹዐራ · 81/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَالَّذِي يُمِيتُنِي ثُمَّ يُحْيِينِ ۝٨١
Wallazee yumeetunee summa yuhyeen
📖 በአማርኛ
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 79-83 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

79وَالَّذِي هُوَ يُطْعِمُنِي وَيَسْقِينِ
«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
80وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
81وَالَّذِي يُمِيتُنِي ثُمَّ يُحْيِينِ
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡
82وَالَّذِي أَطْمَعُ أَن يَغْفِرَ لِي خَطِيئَتِي يَوْمَ الدِّينِ
ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡
83رَبِّ هَبْ لِي حُكْمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ
ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
81አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 81

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 81 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 81/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 79–83. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers