አሽ-ሹዐራ · 99/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَمَا أَضَلَّنَا إِلَّا الْمُجْرِمُونَ ۝٩٩
Wa maaa adallanaaa illal mujrimoon
📖 በአማርኛ
አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 97-101 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

97تَاللَّهِ إِن كُنَّا لَفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ
በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡
98إِذْ نُسَوِّيكُم بِرَبِّ الْعَالَمِينَ
(ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡
99وَمَا أَضَلَّنَا إِلَّا الْمُجْرِمُونَ
አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡
100فَمَا لَنَا مِن شَافِعِينَ
ከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም፡፡
101وَلَا صَدِيقٍ حَمِيمٍ
አዛኝ ወዳጂም (የለንም)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
99አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 99

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 99 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 99/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 97–101. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers