አስ-ሳፋት · 104/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَنَادَيْنَاهُ أَن يَا إِبْرَاهِيمُ ۝١٠٤
Wa naadainaahu ai yaaaa Ibraheem
📖 በአማርኛ
ጠራነውም፤ (አልነው) «ኢብራሂም ሆይ!

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 102-106 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

102فَلَمَّا بَلَغَ مَعَهُ السَّعْيَ قَالَ يَا بُنَيَّ إِنِّي أَرَىٰ فِي الْمَنَامِ أَنِّي أَذْبَحُكَ فَانظُرْ مَاذَا تَرَىٰ ۚ قَالَ يَا أَبَتِ افْعَلْ مَا تُؤْمَرُ ۖ سَتَجِدُنِي إِن شَاءَ اللَّهُ مِنَ الصَّابِرِينَ
ከእርሱ ጋርም ለሥራ በደረሰ ጊዜ «ልጄ ሆይ! እኔ በሕልሜ እኔ የማርድህ ሆኜ አያለሁ፡፡ ተመልከትም፤ ምን ታያለህ?» አለው፡፡ «አባቴ ሆይ! የታዘዝከውን ሥራ፡፡ አላህ ቢሻ ከታጋሾቹ ሆኜ ታገኘኛለህ» አለ፡፡
103فَلَمَّا أَسْلَمَا وَتَلَّهُ لِلْجَبِينِ
ሁለቱም ትዕዛዙን በተቀበሉና በግንባሩም ጎን ላይ በጣለው ጊዜ (የሆነው ሆነ)፡፡
104وَنَادَيْنَاهُ أَن يَا إِبْرَاهِيمُ
ጠራነውም፤ (አልነው) «ኢብራሂም ሆይ!
105قَدْ صَدَّقْتَ الرُّؤْيَا ۚ إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
106إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ الْبَلَاءُ الْمُبِينُ
ይህ እርሱ በእውነት ግልጽ ፈተና ነው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
104አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 104

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 104 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጠራነውም፤ (አልነው) «ኢብራሂም ሆይ!

ሱረቱ አንቀጽ 104/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 102–106. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers