አስ-ሳፋት · 105/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
قَدْ صَدَّقْتَ الرُّؤْيَا ۚ إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ ۝١٠٥
Qad saddaqtar ru`yaa; innaa kazaalika najzil muhsineen
📖 በአማርኛ
ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 103-107 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

103فَلَمَّا أَسْلَمَا وَتَلَّهُ لِلْجَبِينِ
ሁለቱም ትዕዛዙን በተቀበሉና በግንባሩም ጎን ላይ በጣለው ጊዜ (የሆነው ሆነ)፡፡
104وَنَادَيْنَاهُ أَن يَا إِبْرَاهِيمُ
ጠራነውም፤ (አልነው) «ኢብራሂም ሆይ!
105قَدْ صَدَّقْتَ الرُّؤْيَا ۚ إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
106إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ الْبَلَاءُ الْمُبِينُ
ይህ እርሱ በእውነት ግልጽ ፈተና ነው፡፡
107وَفَدَيْنَاهُ بِذِبْحٍ عَظِيمٍ
በታላቅ ዕርድም (መስዋዕት) ተቤዠነው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
105አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 105

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 105 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 105/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 103–107. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers