አስ-ሳፋት · 19/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
فَإِنَّمَا هِيَ زَجْرَةٌ وَاحِدَةٌ فَإِذَا هُمْ يَنظُرُونَ ۝١٩
Fa innamaa hiya zajra tunw waahidatun fa izaa hum yanzuroon
📖 በአማርኛ
እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ እነርሱም ወዲያውኑ (ምን እንደሚፈጸምባቸው) ያያሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

17أَوَآبَاؤُنَا الْأَوَّلُونَ
«የቀድሞዎቹ አባቶችንም? (ይላሉ)፡፡
18قُلْ نَعَمْ وَأَنتُمْ دَاخِرُونَ
«አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ)» በላቸው፡፡
19فَإِنَّمَا هِيَ زَجْرَةٌ وَاحِدَةٌ فَإِذَا هُمْ يَنظُرُونَ
እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ እነርሱም ወዲያውኑ (ምን እንደሚፈጸምባቸው) ያያሉ፡፡
20وَقَالُوا يَا وَيْلَنَا هَٰذَا يَوْمُ الدِّينِ
«ዋ ጥፋታችን! ይህ የፍርዱ ቀን ነው» ይላሉም፡፡
21هَٰذَا يَوْمُ الْفَصْلِ الَّذِي كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَ
«ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉ የነበራችሁት መለያው ቀን ነው» (ይባላሉ)፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 19

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ እነርሱም ወዲያውኑ (ምን እንደሚፈጸምባቸው) ያያሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers