አስ-ሳፋት · 18/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
قُلْ نَعَمْ وَأَنتُمْ دَاخِرُونَ ۝١٨
Qul na`am wa antum daakhiroon
📖 በአማርኛ
«አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ)» በላቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

16أَإِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَامًا أَإِنَّا لَمَبْعُوثُونَ
«በሞትንና ዐፈርና አጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ የምንቀሰቀስ ነን?
17أَوَآبَاؤُنَا الْأَوَّلُونَ
«የቀድሞዎቹ አባቶችንም? (ይላሉ)፡፡
18قُلْ نَعَمْ وَأَنتُمْ دَاخِرُونَ
«አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ)» በላቸው፡፡
19فَإِنَّمَا هِيَ زَجْرَةٌ وَاحِدَةٌ فَإِذَا هُمْ يَنظُرُونَ
እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ እነርሱም ወዲያውኑ (ምን እንደሚፈጸምባቸው) ያያሉ፡፡
20وَقَالُوا يَا وَيْلَنَا هَٰذَا يَوْمُ الدِّينِ
«ዋ ጥፋታችን! ይህ የፍርዱ ቀን ነው» ይላሉም፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 18

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ)» በላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers