አዝ-ዛሪያት · 13/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
يَوْمَ هُمْ عَلَى النَّارِ يُفْتَنُونَ ۝١٣
Yawma hum `alan naari yuftanoon
📖 በአማርኛ
(እነርሱ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

11الَّذِينَ هُمْ فِي غَمْرَةٍ سَاهُونَ
እነዚያ እነርሱ በሚሸፍን ስሕተተ ውስጥ ዘንጊዎች የኾኑት፡፡
12يَسْأَلُونَ أَيَّانَ يَوْمُ الدِّينِ
የዋጋ መስጫው ቀን መቼ እንደ ኾነ ይጠይቃሉ፡፡
13يَوْمَ هُمْ عَلَى النَّارِ يُفْتَنُونَ
(እነርሱ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው፡፡
14ذُوقُوا فِتْنَتَكُمْ هَٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تَسْتَعْجِلُونَ
«መከራችሁን ቅመሱ፤ ይህ ያ በእርሱ ትቻኮሉበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
15إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 13

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (እነርሱ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers