አዝ-ዛሪያት · 12/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
يَسْأَلُونَ أَيَّانَ يَوْمُ الدِّينِ ۝١٢
Yas`aloona ayyaana yawmud Deen
📖 በአማርኛ
የዋጋ መስጫው ቀን መቼ እንደ ኾነ ይጠይቃሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

10قُتِلَ الْخَرَّاصُونَ
በግምት የሚናገሩ ውሸታሞች ተረገሙ፡፡
11الَّذِينَ هُمْ فِي غَمْرَةٍ سَاهُونَ
እነዚያ እነርሱ በሚሸፍን ስሕተተ ውስጥ ዘንጊዎች የኾኑት፡፡
12يَسْأَلُونَ أَيَّانَ يَوْمُ الدِّينِ
የዋጋ መስጫው ቀን መቼ እንደ ኾነ ይጠይቃሉ፡፡
13يَوْمَ هُمْ عَلَى النَّارِ يُفْتَنُونَ
(እነርሱ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው፡፡
14ذُوقُوا فِتْنَتَكُمْ هَٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تَسْتَعْجِلُونَ
«መከራችሁን ቅመሱ፤ ይህ ያ በእርሱ ትቻኮሉበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 12

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የዋጋ መስጫው ቀን መቼ እንደ ኾነ ይጠይቃሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers