አል-ሀቅቃ · 50/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
وَإِنَّهُ لَحَسْرَةٌ عَلَى الْكَافِرِينَ ۝٥٠
Wa innahu lahasratun `alal kaafireen
📖 በአማርኛ
እርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 48-52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

48وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ
እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡
49وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَ
እኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡
50وَإِنَّهُ لَحَسْرَةٌ عَلَى الْكَافِرِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡
51وَإِنَّهُ لَحَقُّ الْيَقِينِ
እርሱም የተረጋገጠ እውነት ነው፡፡
52فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ
የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
50አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 50

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 50 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 50/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 48–52. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers