አል-ዋቂዐ · 87/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
تَرْجِعُونَهَا إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ ۝٨٧
Tarji`oonahaaa in kuntum saadiqeen
📖 በአማርኛ
እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 85-89 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

85وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنكُمْ وَلَٰكِن لَّا تُبْصِرُونَ
እኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡
86فَلَوْلَا إِن كُنتُمْ غَيْرَ مَدِينِينَ
የማትዳኙም ከኾናችሁ፡፡
87تَرْجِعُونَهَا إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ
እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡
88فَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ الْمُقَرَّبِينَ
(ሟቹ) ከባለሟሎቹ ቢኾንማ፡፡
89فَرَوْحٌ وَرَيْحَانٌ وَجَنَّتُ نَعِيمٍ
(ለእርሱ) ዕረፍት፣ መልካም ሲሳይም፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
87አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 87

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 87 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 87/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 85–89. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers