አል-ሀቅቃ · 6/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
وَأَمَّا عَادٌ فَأُهْلِكُوا بِرِيحٍ صَرْصَرٍ عَاتِيَةٍ ۝٦
Wa ammaa `Aadun fa uhlikoo bireehin sarsarin `aatiyah
📖 በአማርኛ
ዓድማ በኀይል በምትንሻሻ ብርቱ ነፋስ ተጠፉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

4كَذَّبَتْ ثَمُودُ وَعَادٌ بِالْقَارِعَةِ
ሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ (ትንሣኤ) አስተባበሉ፡፡
5فَأَمَّا ثَمُودُ فَأُهْلِكُوا بِالطَّاغِيَةِ
ሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት ተጠፋ፤ (ተወደሙ)፡፡
6وَأَمَّا عَادٌ فَأُهْلِكُوا بِرِيحٍ صَرْصَرٍ عَاتِيَةٍ
ዓድማ በኀይል በምትንሻሻ ብርቱ ነፋስ ተጠፉ፡፡
7سَخَّرَهَا عَلَيْهِمْ سَبْعَ لَيَالٍ وَثَمَانِيَةَ أَيَّامٍ حُسُومًا فَتَرَى الْقَوْمَ فِيهَا صَرْعَىٰ كَأَنَّهُمْ أَعْجَازُ نَخْلٍ خَاوِيَةٍ
ተከታታይ በኾኑ ሰባት ሌሊቶችና ስምንት መዓልቶች ውስጥ በእነርሱ ላይ ለቀቃት፡፡ ሕዝቦቹንም፤ በውስጧ የተጣሉ ኾነው ልክ ክፍት የኾኑ የዘንባባ ግንዶች መስለው ታያቸዋለህ፡፡
8فَهَلْ تَرَىٰ لَهُم مِّن بَاقِيَةٍ
ለእነርሱም ቀሪን ታያለህን?
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 6

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዓድማ በኀይል በምትንሻሻ ብርቱ ነፋስ ተጠፉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers