አል-ሙደተሲር · 23/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
ثُمَّ أَدْبَرَ وَاسْتَكْبَرَ ۝٢٣
Summaa adbara wastakbar
📖 በአማርኛ
ከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

21ثُمَّ نَظَرَ
ከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡
22ثُمَّ عَبَسَ وَبَسَرَ
ከዚያም ፊቱን አጨፈገገ፤ አኮማተረም፡፡
23ثُمَّ أَدْبَرَ وَاسْتَكْبَرَ
ከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡
24فَقَالَ إِنْ هَٰذَا إِلَّا سِحْرٌ يُؤْثَرُ
አለም «ይህ (ከሌላ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
25إِنْ هَٰذَا إِلَّا قَوْلُ الْبَشَرِ
«ይህ የሰው ቃል እንጅ ሌላ አይደለም፡፡»
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 23

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers