አል-ሂጅር · 92/99
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሂጅር
فَوَرَبِّكَ لَنَسْأَلَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ ۝٩٢
Fawa Rabbika lanas`a lannahum ajma`een
📖 በአማርኛ
በጌታህም እንምላለን፡፡ ሁላቸውንም እንጠይቃቸዋለን፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 90-94 — ሱረቱ አል-ሂጅር

90كَمَا أَنزَلْنَا عَلَى الْمُقْتَسِمِينَ
(ሰዎችን ለማገድ የመካን በሮች) በተከፋፈሉት ላይ እንደ አወረድነው (በኾነ ቅጣት አሰፈራሪያችሁ ነኝ በል)፡፡
91الَّذِينَ جَعَلُوا الْقُرْآنَ عِضِينَ
(እነርሱም) እነዚያ ቁርኣንንን ክፍልፍሎች ያደረጉ ናቸው፡፡
92فَوَرَبِّكَ لَنَسْأَلَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ
በጌታህም እንምላለን፡፡ ሁላቸውንም እንጠይቃቸዋለን፤
93عَمَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ
ይሠሩት ከነበሩት ነገር ሁሉ፡፡
94فَاصْدَعْ بِمَا تُؤْمَرُ وَأَعْرِضْ عَنِ الْمُشْرِكِينَ
የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለጽ፡፡ አጋሪዎችንም ተዋቸው፡፡
አል-ሂጅርቁርአን ማውጫ
99አንቀጽ
MeccanRevelation
92አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሂጅር 92

ሱረቱ አል-ሂጅር አንቀጽ 92 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በጌታህም እንምላለን፡፡ ሁላቸውንም እንጠይቃቸዋለን፤

ሱረቱ አንቀጽ 92/99 — ሱረቱ አል-ሂጅር الحجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሂጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ሂጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሂጅር mp3, ሱረቱ አል-ሂጅር pdf. አንቀጽ 90–94. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers