አሽ-ሹዐራ · 54/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِنَّ هَٰؤُلَاءِ لَشِرْذِمَةٌ قَلِيلُونَ ۝٥٤
Inna haaa`ulaaa`i lashir zimatun qaleeloon
📖 በአማርኛ
«እነዚህ ጥቂቶች ጭፈሮች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 52-56 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

52۞ وَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنْ أَسْرِ بِعِبَادِي إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ
ወደ ሙሳም «ባሮቼን ይዘህ ሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና» ስንል ላክን፡፡
53فَأَرْسَلَ فِرْعَوْنُ فِي الْمَدَائِنِ حَاشِرِينَ
ፈርዖንም በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን (እንዲህ ሲል) ላከ፡፡
54إِنَّ هَٰؤُلَاءِ لَشِرْذِمَةٌ قَلِيلُونَ
«እነዚህ ጥቂቶች ጭፈሮች ናቸው፡፡
55وَإِنَّهُمْ لَنَا لَغَائِظُونَ
«እነርሱም ለእኛ አስቆጪዎች ናቸው፡፡
56وَإِنَّا لَجَمِيعٌ حَاذِرُونَ
«እኛም ብዙዎች ጥንቁቆች ነን፤» (አለ)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
54አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 54

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 54 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እነዚህ ጥቂቶች ጭፈሮች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 54/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 52–56. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers