አሽ-ሹዐራ · 57/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَأَخْرَجْنَاهُم مِّن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ ۝٥٧
Fa akhrajnaahum min Jannaatinw wa `uyoon
📖 በአማርኛ
አወጣናቸውም፡፡ ከአትክልቶችና ከምንጮች፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 55-59 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

55وَإِنَّهُمْ لَنَا لَغَائِظُونَ
«እነርሱም ለእኛ አስቆጪዎች ናቸው፡፡
56وَإِنَّا لَجَمِيعٌ حَاذِرُونَ
«እኛም ብዙዎች ጥንቁቆች ነን፤» (አለ)፡፡
57فَأَخْرَجْنَاهُم مِّن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
አወጣናቸውም፡፡ ከአትክልቶችና ከምንጮች፡፡
58وَكُنُوزٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ
ከድልቦችም ከመልካም መቀመጫዎችም፡፡
59كَذَٰلِكَ وَأَوْرَثْنَاهَا بَنِي إِسْرَائِيلَ
እንደዚሁ ለእስራኤል ልጆች አወረስናትም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
57አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 57

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 57 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አወጣናቸውም፡፡ ከአትክልቶችና ከምንጮች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 57/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 55–59. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers