አስ-ሳፋት · 12/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
بَلْ عَجِبْتَ وَيَسْخَرُونَ ۝١٢
Bal`ajibta wa yaskharoon
📖 በአማርኛ
ይልቁንም (በማስተባበላቸው) ተደነቅህ፤(ከመደነቅህ) ይሳለቃሉም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

10إِلَّا مَنْ خَطِفَ الْخَطْفَةَ فَأَتْبَعَهُ شِهَابٌ ثَاقِبٌ
ንጥቂያን የነጠቀ ወዲያውም አብሪ ኮከብ የተከተለው ሲቀር፤ (እርሱ ይሰማዋል)፡፡
11فَاسْتَفْتِهِمْ أَهُمْ أَشَدُّ خَلْقًا أَم مَّنْ خَلَقْنَا ۚ إِنَّا خَلَقْنَاهُم مِّن طِينٍ لَّازِبٍ
ጠይቃቸውም፤ እነርሱ በአፈጣጠር ይበልጥ የበረቱ ናቸውን? ወይስ እኛ (ከእነርሱ በፊት) የፈጠርነው? (ፍጡር) እኛ ከሚጣበቅ ጭቃ ፈጠርናቸው፡፡
12بَلْ عَجِبْتَ وَيَسْخَرُونَ
ይልቁንም (በማስተባበላቸው) ተደነቅህ፤(ከመደነቅህ) ይሳለቃሉም፡፡
13وَإِذَا ذُكِّرُوا لَا يَذْكُرُونَ
በተገሠጹም ጊዜ አይመለሱም፡፡
14وَإِذَا رَأَوْا آيَةً يَسْتَسْخِرُونَ
ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 12

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይልቁንም (በማስተባበላቸው) ተደነቅህ፤(ከመደነቅህ) ይሳለቃሉም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers