አል-ሂጅር · 70/99
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሂጅር
قَالُوا أَوَلَمْ نَنْهَكَ عَنِ الْعَالَمِينَ ۝٧٠
Qaalooo awalam nanhaka `anil `aalameen
📖 በአማርኛ
«ከዓለማት (ማንንም እንዳታስተናግድ) አልከለከልንህምን» አሉት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 68-72 — ሱረቱ አል-ሂጅር

68قَالَ إِنَّ هَٰؤُلَاءِ ضَيْفِي فَلَا تَفْضَحُونِ
(ሉጥም) አለ «እነዚህ እንግዶቼ ናቸውና አታጋልጡኝ፡፡
69وَاتَّقُوا اللَّهَ وَلَا تُخْزُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ አታሳፍሩኝም፡፡»
70قَالُوا أَوَلَمْ نَنْهَكَ عَنِ الْعَالَمِينَ
«ከዓለማት (ማንንም እንዳታስተናግድ) አልከለከልንህምን» አሉት፡፡
71قَالَ هَٰؤُلَاءِ بَنَاتِي إِن كُنتُمْ فَاعِلِينَ
(ሉጥም) «እነኝህ ሴቶች ልጆቼ ናቸው፡፡ ሠሪዎች ብትኾኑ (አግቧቸው)» አለ፡፡
72لَعَمْرُكَ إِنَّهُمْ لَفِي سَكْرَتِهِمْ يَعْمَهُونَ
በዕድሜህ እንምላለን እነሱ በእርግጥ በስከራቸው ውስጥ ይዋልላሉ፡፡
አል-ሂጅርቁርአን ማውጫ
99አንቀጽ
MeccanRevelation
70አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሂጅር 70

ሱረቱ አል-ሂጅር አንቀጽ 70 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከዓለማት (ማንንም እንዳታስተናግድ) አልከለከልንህምን» አሉት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 70/99 — ሱረቱ አል-ሂጅር الحجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሂጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ሂጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሂጅር mp3, ሱረቱ አል-ሂጅር pdf. አንቀጽ 68–72. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers